Words of Truth and Life
The Mystery of Human Life (አማርኛ)

The Mystery of Human Life (አማርኛ)

“እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር” በዚህ ዓለም ለምን እንደምትኖርና የሕይወትህ ዓላማ ምን እንደሆነ አስበህ ታውቅ ይሆን? ይህንን ምስጢር የሚፈቱ ስድስት ቁልፎች አሉ። 1. የእግዚአብሔር እቅድ እግዚአብሔር ራሱን በሰው በኩል መግለጥ ይፈልጋል (ሮሜ 8፥29)። ለዚህም ዓላማ ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረ (ዘፍ. 1፥26)። ልክ ጓንት እጅን በውስጡ አስገብቶ ለመያዝ በእጅ መልክ እንደተሰራ እንዲሁ ሰው ደግሞ እግዚአብሔርን በውስጡ ለመያዝ በእግዚአብሔር መልክ… Read more →

%d bloggers like this: